Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 11:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ከመንግሥቱም ሁሉ ኀይል ጋር ይመጣ ዘንድ ፊቱን ያቀናል፤ ከእርሱም ጋር አንድነትን ያደርጋል፤ ለጥፋቱም ሴት ልጅ ትሰጠዋለች፤ እርስዋም አትጸናም፤ ለእርሱም አትሆንም። Ver Capítulo |