Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 10:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እርሱም እንዲህ አለኝ፥ “ወደ አንተ የመጣሁት ስለ ምን እንደ ሆነ፥ ታውቃለህን? አሁንም የፋርስን አለቃ እወጋው ዘንድ እመለሳለሁ፤ እኔም ስወጣ፥ እነሆ የግሪኮች አለቃ ይመጣል። Ver Capítulo |