Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ተረፈ ባሮክ 4:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ከዚህም በኋላ ወደ ሀገራችሁ አገባችኋለሁ ይላል እግዚአብሔር፤ እስከ ዐሥራ አምስት ቀንም ድረስ ከባቢሎን ያልተለየ ሰው ቢኖር ኤርምያስ ወደ ከተማ ገብቶ በባቢሎን ያሉ እስራኤልን ይዝለፋቸው፤ ይላል እግዚአብሔር።” Ver Capítulo |