Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 5:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አንተ ምድር ነህና፥ እርስዋም ምድር ናትና፥ አንተ ትቢያ ነህና፥ እርስዋም ትቢያ ናትና፥ አንተ መሬት ነህና እርስዋም መሬት ናትና ከእርስዋም ትመገባለህ፤ ወደ እርስዋም ትመለሳለህ፤ ያስነሣህ ዘንድ እስኪወድድ ድረስ ትቢያ ትሆናለህና የሠራኸውን በደልና ኀጢአት ሁሉ ይመረምርሃልና። Ver Capítulo |