Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 5:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሰዎች ሆይ ሚዛንንና ላዳንን በማሳበል፥ የሌላውንም ገንዘብ በመስረቅና በዐመፅ ወደ ገንዘባችሁ በመጨመር፥ የባልንጀራችሁንም ገንዘብ፥ የባልንጀራችሁንም እርሻ በመድፈር፥ ለባልንጀራችሁ ያይደለ ለራሳችሁ ትርፍ በምታደርጉት ሁሉ ዐመፅን ተስፋ አታድርጓት። Ver Capítulo |