Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 10:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በትንሣኤም ጊዜ በሠራኸው ኀጢአትህ ሁሉ ፍዳህን ትቀበላለህ፤ ከሕፃንነትህ ጀምሮ እስከዚያ ጊዜ ድረስ የተጻፈ ዕዳህን ትጨርሳለህ፤ ኀጢአትህንም ትክድ ዘንድ እንደዚህ ዓለም ሥራ በኀጢአትህ የምታመካኘው ምክንያት የለህም። Ver Capítulo |