Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 1:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ኢየሩሳሌምንም እንደ ተክል ጠባቂ ጎጆ አደረጓት፤ በውስጧም ድምፅ አሰማባት፤ እግዚአብሔርም የማይወድደውን የክፋት ሥራ ሁሉ አደረገ፤ ጽድቅንና ቅድስናን የተመላች የእግዚአብሔርንም ከተማ አረከሱ። Ver Capítulo |