Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 1:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የእግዚአብሔርንም ከተማ ያጠፉ ዘንድ በመስጴጦምያ-ጌላቡሄ ሸለቆዎች እስከ ሶርያ ድረስ ሰፈሩ፤ በዚያም ኢሎፍላውያንንና አማሌቃውያንን ለመነ፤ በወንጀልም ከእርሱ ጋራ አንድ ይሆኑ ዘንድ ብዙ ወርቅንና ብርን፥ ፈረሶችንና ሠረገላዎችን ሰጣቸው። Ver Capítulo |