Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 1:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ባልቴቲቱንና የሙት ልጁን ቀሙ፤ ሰይጣን እንዳስተማራቸው እግዚአብሔርን ሳይፈሩ አድርገዋልና ኵላሊትንና ልቡናን የሚመረምር እግዚአብሔር እስኪቈጣ ድረስ በፀነሱ ሴቶች ሆድ ያለውን ፅንስ አወጡ። Ver Capítulo |