Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 እንዲህም አለ፥ “እናንተ ሰዎች ሆይ፥ እውነት የሚያሸንፍ አይደለምን? ምድርስ ታላቅ ነው፤ ሰማይም ከፍ ያለ ነው፤ ፀሐይም በዙረቱ ፈጣን ነው፤ ባንዲት ቀን ሰማይን ዙሮ በቀኙ ወደ ቦታው ይመለሳልና Ver Capítulo |