2 ዜና መዋዕል 6:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 አቤቱ አምላክ ሆይ፥ ከቀባኸው ሰው ፊትህን አትመልስ፤ ለባሪያህም ለዳዊት ምሕረትን አስብ።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፤ የቀባኸውን ሰው አትተወው፤ ለባሪያህ ለዳዊት ቃል የገባህለትን ጽኑ ፍቅር ዐስብ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 አቤቱ አምላክ ሆይ! የቀባኸውን ሰው አታሳፍረው ለባርያም ለዳዊት ያደረግህለትን ጽኑ ፍቅር አስብ።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፥ የቀባኸውን ንጉሥ አትተወው፤ ለአገልጋይህ ለዳዊት ያደረግህለትን ፍቅር አስታውስ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 አቤቱ አምላክ ሆይ! የቀባኸውን ሰው ፊት አትመልስ ለባሪያም ለዳዊት ያደረግህለትን ምሕረት አስብ።” Ver Capítulo |