2 ዜና መዋዕል 16:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 አሳም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በነገሠም በአርባ አንደኛው ዓመት ሞተ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 አሳም በነገሠ በአርባ አንደኛው ዓመት ሞተ፤ ከአባቶቹ ጋራ አንቀላፋ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አሳም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፥ በነገሠም በአርባ አንደኛው ዓመት ሞተ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 አሳም በነገሠ በአርባ አንደኛው ዓመት ሞተ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 አሳም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በነገሠም በአርባ አንደኛው ዓመት ሞተ። Ver Capítulo |