Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:54 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 በዚህም ሁሉ ላይ አዳምን ገዥ አድርገህ ሾምኸው፤ አስቀድመህ በፈጠርኸው ፍጥረት ላይም ገዥ ሆነ። በእርሱም ምክንያት የመረጥኸን እኛ ወገኖችህ ከእርሱ ተገኘን። Ver Capítulo |