Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ያንጊዜም ቍጥር የሌለው ብዙ ፍሬ በቀለ፤ የሁሉም ጣዕሙ፥ ያበባውም መልክ ልዩ ልዩ ነበር፤ የእንጨቱም ዓይነት ልዩ ልዩ ነበር፤ መዓዛውም ልዩ ልዩ ነበር። Ver Capítulo |