Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 እንዲህም አልሁ፥ “አቤቱ ጌታዬ፥ በመጀመሪያው መፍጠርህ በመጀመሪያዪቱ ቀን ሰማይና ምድር ይፈጠር አልህ፤ እንዲሁም ተፈጠረ፤ ቃልህም ፍጥረትን ይፈጥር ነበር። Ver Capítulo |