Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እርሱም አለኝ፥ “መጀመሪያ በሰው ልጅ ነው፤ በኋላ ግን እኔ ራሴ ነኝ፤ ሰማይና ምድር፥ ሀገሮችም ሳይፈጠሩ፥ የዓለም መንገድም ሳይጸና፥ ነፋሳትም ሳይነፍሱ፤ Ver Capítulo |