Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከዚህም በኋላ በሁለተኛዪቱ ሌሊት የሕዝቡ ያለቆቻቸው አለቃ ፍልስጥያል ወደ እኔ መጣ፤ እንዲህም አለኝ፥ “አንተ ዕዝራ! ወዴት ነበርህ? ፊትህስ ስለ ምን አዝኗል? Ver Capítulo |