1 ዜና መዋዕል 28:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ለዕጣኑም መሠዊያ ጥሩውን ወርቅ በሚዛን፥ ክንፎቻቸውንም ዘርግተው የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት የሸፈኑትን የኪሩቤልን የወርቅ ሰረገላ ምሳሌ አሳየው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ለዕጣኑ መሠዊያ የሚሆነውን የጠራ ወርቅ መጠን እንዲሁም ክንፎቻቸውን ዘርግተው የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚሸፍኑትን ከወርቅ የተሠሩትን የኪሩቤል ሠረገሎች ንድፍ ሰጠው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ለዕጣኑም መሠዊያ ንጹሑን ወርቅ በሚዛን፥ ክንፎቻቸውንም ዘርግተው የጌታን ቃል ኪዳን ታቦት የሸፈኑትን የኪሩቤልን የወርቅ ሠረገላ ንድፈ ሐሳብ ሰጠው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እንዲሁም ዕጣን የሚታጠንበትን መሠዊያና ክንፎቻቸውን ከእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ታቦት በላይ የዘረጉት ኪሩቤል የሚቀመጡበት ሠረገላ የሚሠሩበት ምን ያኽል ንጹሕ ወርቅ እንደሚያስፈልግ መመሪያ ሰጠ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ለዕጣኑም መሠዊያ ጥሩውን ወርቅ በሚዛን፥ ክንፎቻቸውንም ዘርግተው የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት የሸፈኑትን የኪሩቤልን የወርቅ ሠረገላ ምሳሌ ሰጠው። Ver Capítulo |