Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 24:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 የሚካ ወን​ድም ኢሳ​እያ፤ የኢ​ሳ​እያ ልጅ ዘካ​ር​ያስ፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 የሚካ ወንድም ይሺያ፤ ከይሺያ ወንዶች ልጆች ዘካርያስ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 የሚካ ወንድም ይሺያ፤ ከይሺያ ልጆች ዘካሪያስ ነበረ፤

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 ዘካርያስ በሚካ ወንድም በዩሺያ በኩል የዑዚኤል ዘር ነው፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 የሚካ ወንድም ይሺያ፤ ከይሺያ ልጆች ዘካሪያስ፤

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 24:25
6 Referencias Cruzadas  

ከእ​ነ​ር​ሱም ጋር በሁ​ለ​ተ​ኛው ተራ የሆ​ኑ​ትን ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውን ዘካ​ር​ያ​ስን፥ ቤንን፥ አዝ​ኤ​ልን፥ ስሜ​ራ​ሞ​ትን፥ ኢያ​ሄ​ልን፥ ኡኒን፥ ኤል​ያ​ብን፥ በና​እ​ያን፥ መዕ​ሤ​ያን፥ መታ​ት​ያን፥ ኤል​ፋ​ይን፥ ሜቄ​ድ​ያን፥ በረ​ኞ​ች​ንም አብ​ዲ​ዶ​ምን፥ ኢያ​ኤ​ል​ንና ዖዝ​ያ​ስን አቆሙ።


ዘካ​ር​ያስ፥ አዝ​ኤል፥ ሰሚ​ራ​ሞት፥ ኢያ​ሔል፥ ዑኒ፥ ኤል​ያብ፥ መዕ​ሤያ፥ በና​ያስ በመ​ሰ​ንቆ በል​ዑል ቃል ያዜሙ ነበር።


የዑ​ዝ​ኤል ልጆች አለ​ቃው ሚካ፥ ሁለ​ተ​ኛው ይስያ ነበሩ።


የኢ​ያ​ዝ​ሄል ልጅ ሚካ፤ የሚካ ልጅ ሳሜር፤


የሜ​ራሪ ልጆች ሞዓ​ሊና ሐሙሲ፤ የዖ​ዝ​ያስ ልጅ ባኒ፤


የኦ​ዚም ልጆች ይዝ​ረ​ሕያ፤ የይ​ዝ​ረ​ሕ​ያም ልጆች ሚካ​ኤል፥ አብ​ድዩ፥ ኢዩ​ኤል፥ ይሴያ አም​ስት ናቸው፤ ሁሉም አለ​ቆች ነበሩ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos