1 ዜና መዋዕል 1:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ባላቅም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የባሶራ ሰው የዛራ ልጅ ኢዮባብ ነገሠ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 ባላቅ ሲሞት፣ የባሶራው የዛራ ልጅ ኢዮባብ በምትኩ ነገሠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ባላቅም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ የባሶራ ሰው የዛራ ልጅ ኢዮባብ ነገሠ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ቤላዕም ሞተ፤ በእርሱም ፈንታ ባሶራዊው የዛራ ልጅ ዮባብ ነገሠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 ባላቅም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የባሶራ ሰው የዛራ ልጅ ኢዮባብ ነገሠ። Ver Capítulo |