Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 1:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

39 የሎ​ጣ​ንም ልጆች፤ ሖሪ፥ ኤማን፤ ታም​ናን የሎ​ጣን እኅት ነበ​ረች።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

39 የሎጣን ወንዶች ልጆች፦ ሖሪና ሄማም፤ ቲምናዕ የሎጣን እኅት ነበረች።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

39 የሎጣንም ልጆች፤ ሖሪ፥ ሔማም ናቸው፤ ቲሞናዕ የሎጣን እኅት ነበረች።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

39 የሎጣንም ልጆች፤ ሖሪ፥ ሔማም፤ ቲሞናዕ የሎጣን እኅት ነበረች።

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 1:39
5 Referencias Cruzadas  

የሉ​ጣን ልጆ​ችም እነ​ዚህ ናቸው፤ ሖሪ፥ ሃማን ናቸው፤ የሉ​ጣ​ንም እኅት ትም​ናዕ ናት።


የሴ​ይ​ርም ልጆች፤ ሎጣን፥ ሳባን፥ ሴቤ​ጎን፥ ዓናን፥ ዴሶን፥ አሦር፥ ዴሳን።


የሦ​ባል ልጆች፤ ጎለም፥ ማኔ​ሐት፥ ኔባል፥ ሳፍር፥ አናን፤ የሴ​ቤ​ጎን ልጆች፤ ሐያን፥ አናም፤


ሖራ​ው​ያ​ንም ደግሞ አስ​ቀ​ድሞ በሴ​ይር ላይ ተቀ​ም​ጠው ነበር፤ የዔ​ሳው ልጆች ግን መቱ​አ​ቸው፤ ከፊ​ታ​ቸ​ውም አጠ​ፉ​አ​ቸው፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በሰ​ጠው በር​ስቱ ምድር እስ​ራ​ኤል እን​ዳ​ደ​ረገ፥ በስ​ፍ​ራ​ቸው ተቀ​መጡ።


ሖራ​ው​ያ​ንን ከፊ​ታ​ቸው አጥ​ፍቶ በሴ​ይር ለተ​ቀ​መ​ጡት ለዔ​ሳው ልጆች እን​ዳ​ደ​ረገ እነ​ርሱ ወረ​ሱ​አ​ቸው፤ በእ​ነ​ር​ሱም ፋንታ እስከ ዛሬ ድረስ ተቀ​መጡ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos