1 ዜና መዋዕል 1:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ኩሽም ናምሩድን ወለደ፤ እርሱም በምድር ላይ አዳኝና ኀያል መሆንን ጀመረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ኵሽ ናምሩድን አባት ነበረ፤ እርሱም በምድር ላይ የመጀመሪያው ኀያል ጦረኛ ሆነ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ኩሽም ናምሩድን ወለደ፤ እርሱም በምድር ኃያል መሆንን ጀመረ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ኩሽ ናምሩድን ወለደ፤ ናምሩድም በዓለም የመጀመሪያው ታዋቂ ጦረኛ ሆነ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ኩሽም ናምሩድን ወለደ፤ እርሱም በምድር ኀያል መሆንን ጀመረ። Ver Capítulo |