ሮሜ 5:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ትዕግሥት ጽናትን፣ ጽናት የተፈተነ ባሕርይን፣ የተፈተነ ባሕርይ ተስፋን፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጽናትም የተፈተነ ባሕርይን ያስገኝልናል፥ የተፈተነ ባሕርይም ተስፋን፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ከትዕግሥትም በፈተና መጽናት፥ ከመጽናትም ተስፋ ይገኛል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ትዕግሥትም መከራ ነው፤ በመከራም ተስፋ ይገናል። Ver Capítulo |