መዝሙር 18:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እግዚአብሔር ሆይ፤ ከተግሣጽህ የተነሣ፣ ከአፍንጫህም እስትንፋስ የተነሣ፣ የባሕር ወለል ታየ፤ የምድር መሠረቶችም ተገለጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ፍላጻውን ላከ በተናቸውም፥ መብረቆችን አበዛ አወካቸውም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እግዚአብሔር ሆይ! ጠላቶችህን በገሠጽህ ጊዜ፥ የቊጣ ድምፅህንም ባሰማህ ጊዜ የውቅያኖስ ወለል ታየ፤ የምድርም መሠረት ተጋለጠ። Ver Capítulo |