መዝሙር 119:91 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም91 ሁሉም አገልጋይህ ነውና፣ በሕግህ መሠረት እስከ ዛሬ ድረስ ጸንተው ይኖራሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)91 ሁሉም ባርያዎችህ ናቸውና ቀኑ በትእዛዝህ ይኖራል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም91 ፍጥረቶች ሁሉ አገልጋዮችህ ስለ ሆኑ ትእዛዞችህ እስከ ዛሬ ጸንተው ቈይተዋል። Ver Capítulo |