መዝሙር 111:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከዘላለም እስከ ለዘላለም የጸና ነው፤ በእውነትና በቅንነትም የተሠራ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ለሁልጊዜና ዘለዓለምም የጸኑ ናቸው፥ በእውነትና በጽድቅም የተሠሩ ናቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እነርሱም ለዘለዓለም የጸኑ ናቸው፤ የተሰጡትም በእውነትና በታማኝነት ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በጠላቶቹ ላይ እስኪያይ ድረስ ልቡ ጽኑዕ ነው፥ ለዘለዓለምም አይታወክም። Ver Capítulo |