መዝሙር 107:26 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ወደ ሰማይ ወጡ፤ ወደ ጥልቅም ወረዱ፤ ከመከራቸውም የተነሣ ሐሞታቸው ፈሰሰ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ወደ ሰማይ ይወጣሉ ወደ ጥልቅም ይወርዳሉ፥ ነፍሳቸውም በመከራ ቀለጠች። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 መርከበኞቹ በሞገዱ ኀይል ተገፍትረው ወደ ላይ ወጡ፤ ተመልሰውም ወደ ጥልቁ ወረዱ፤ ወደ ፊትና ወደ ኋላ ተዋከቡ። Ver Capítulo |