Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




መዝሙር 104:28 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 በሰጠሃቸውም ጊዜ፣ አንድ ላይ ያከማቻሉ፤ እጅህንም ስትዘረጋ፣ በመልካም ነገር ይጠግባሉ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 በምትሰጣቸውም ጊዜ ይሰበስባሉ፥ እጅህን ትከፍታለህ፥ ከመልካም ነገርም ይጠግባሉ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 አንተ ምግብ ስትሰጣቸው እነርሱም ይመገባሉ፤ አንተ እጅህን ስትዘረጋ እነርሱም መልካም የሆነውን ነገር ሁሉ በልተው ይጠግባሉ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 ጨለ​ማ​ንም ላከ ጨለ​መ​ባ​ቸ​ውም፤ ቃሉ​ንም መራራ አደ​ረ​ጉት።

Ver Capítulo Copiar




መዝሙር 104:28
1 Referencias Cruzadas  

አንተ እጅህን ትዘረጋለህ፤ የሕያዋን ፍጥረታትንም ሁሉ ፍላጎት ታረካለህ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos