ምሳሌ 8:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ፣ ከጥንት ከዘላለም ተሾምሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከጥንቱ ከዘለዓለም ጀምሮ ተሾምሁ ምድር ከመፈጠርዋ አስቀድሞ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ዓለም ከመፈጠርዋ አስቀድሞ፥ ከዘመናት በፊት ተሾምኩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ምድርን ሳይፈጥር አስቀድሞ ከዓለም በፊት ሠራኝ፥ Ver Capítulo |