ምሳሌ 6:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ምናምንቴና ጨካኝ ሰው፣ ነውረኛ አንደበቱን ይዞ የሚዞር፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከንቱና ክፉ ሰው ጠማማ ንግግር ይዞ ይዞራል፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ባለጌና ክፉ ሰው በየቦታው እየዞረ ነገር እያጣመመ ያወራል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ዓመፀኛና ሰነፍ የሆነ ሰው ቀና ያልሆኑ መንገዶችን ይሄዳል፤ Ver Capítulo |