ምሳሌ 30:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “እጅግ የሚያስደንቁኝ ሦስት ነገሮች አሉ፤ የማላስተውላቸውም አራት ናቸው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሦስት ነገር ይገርመኛል፥ አራተኛውንም ከቶ አላስተውለውም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ላስተውላቸው የማልችል እጅግ ምሥጢር የሆኑ ሦስት ነገሮች አሉ፤ እንዲያውም አራት ናቸው። Ver Capítulo |