Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ምሳሌ 27:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 ለማይታወቅ ሰው ዋስ የሆነውን ልብሱን ግፈፈው፤ ለባዕድ ሴት የተዋሰውን በቃሉ ዐግተው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ለማያውቀው ከተዋሰ ሰው ልብሱን ውሰድ፥ ለእንግዳ ሰው የተዋሰውንም ለመያዣነት አስቀረው።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 ማንም ሰው ለእንግዳ ሰው ከተዋሰ ልብሱን ውሰድ፤ ለማይታወቅ ሰው መያዣ እንዲሆን አንተ ዘንድ አስቀምጠው።

Ver Capítulo Copiar




ምሳሌ 27:13
6 Referencias Cruzadas  

የጎረቤትህን ልብስ መያዣ አድርገህ ብትይዝ ሲመሽ መልስለት፤


ለማይታወቅ ሰው ዋስ የሚሆን መከራ ያገኘዋል፤ ዋስትና ለመስጠት እጅ የማይመታ ግን ምንም አይደርስበትም።


ለማይታወቅ ሰው ዋስ የሆነውን ልብሱን ግፈፈው፤ ለባዕድ ሴት የተዋሰውን በቃሉ ዐግተው።


አስተዋይ ክፉን አይቶ ራሱን ይሸሽጋል፤ አላዋቂዎች ግን በዚያው ይቀጥላሉ፤ ይቀጡበታልም።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos