ምሳሌ 16:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ትዕቢት ጥፋትን፣ የእብሪት መንፈስም ውድቀትን ትቀድማለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ትዕቢት ጥፋትን፥ ኩሩ መንፈስም ውድቀትን ይቀድማል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ትዕቢት ወደ ጥፋት ይወስዳል፤ ትምክሕተኛነትም ወደ ውድቀት ያደርሳል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ከጥል በፊት ስድብ ይቀድማል፥ ከመውደቅም በፊት ክፋትን ማወቅ። Ver Capítulo |