ምሳሌ 1:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ወፎች ፊት እያዩ ወጥመድ መዘርጋት፣ ምንኛ ከንቱ ነው! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ወጥመድ በወፎች ዐይን ፊት በከንቱ ይተከላልና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ልትይዘው የምትፈልገው ወፍ እያየህ የምታጠምደው ወጥመድ ዋጋ የለውም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ወጥመድን ለወፎች በከንቱ የሚያጠምዱ አይደለምና፥ Ver Capítulo |