ሰቈቃወ 3:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ከሞቱ ብዙ ጊዜ እንደ ሆናቸው፣ በጨለማ እንድኖር አደረገኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቀድሞ ሞተው እንደ ነበሩ በጨለማ አኖረኝ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ከብዙ ጊዜ በፊት እንደ ሞተ ሰው በጨለማ ውስጥ እንድቀመጥ አስገደደኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እንደ ቀድሞ ሙታን በጨለማ አኖረኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ቀድሞ ሞተው እንደ ነበሩ በጨለማ አኖረኝ። Ver Capítulo |