ዮሐንስ 15:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ፣ ትእዛዜ ይህች ናት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ አዛችኋለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 እንግዲህ እኔ የማዛችሁ እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እርስ በርሳችሁም እንድቷደዱ ይህን አዝዣችኋለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ይህን አዛችኋለሁ። Ver Capítulo |