ዮሐንስ 10:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ከዚህም ቃል የተነሣ በአይሁድ መካከል እንደ ገና መለያየት ተፈጠረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከእነኚህ ቃላት የተነሣ በአይሁድ መካከል እንደገና መለያየት ሆነ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ከዚህ ንግግር የተነሣ በአይሁድ መካከል እንደገና መለያየት ሆነ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ስለዚህም ነገር አይሁድ እንደገና እርስ በርሳቸው ተለያዩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 እንግዲህ ከዚህ ቃል የተነሣ በአይሁድ መካከል እንደ ገና መለያየት ሆነ። Ver Capítulo |