ኢሳይያስ 27:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በዚያ ቀን እንዲህ ይባላል፤ “ለመልካሙ የወይን ቦታ ዘምሩለት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በዚያም ቀን ለተወደደው የወይን ቦታ ተቀኙለት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በዚያን ጊዜ ፍሬአማ ለሆነው የወይን ተክል ቦታ ዘምሩለት፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በዚያም ቀን ለተወደደው የወይን ቦታ ተቀኙለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 በዚያም ቀን ለተወደደው የወይን ቦታ ተቀኙለት። Ver Capítulo |