ኤፌሶን 3:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ከርሱም በሰማይና በምድር ያለ ቤተ ሰብ ሁሉ ስያሜ ያገኛል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከእርሱም በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ስያሜ ያገኛል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በሰማይና በምድር ያለ እያንዳንዱ ቤተሰብ እውነተኛ ስሙን የሚያገኘው ከእግዚአብሔር ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በሰማይና በምድር ያሉ ነገዶች ሁሉ ለሚጠሩት ለእርሱ፤ Ver Capítulo |