1 ዮሐንስ 4:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እርሱ አስቀድሞ ወድዶናልና እኛ እንወድደዋለን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እርሱ አስቀድሞ ስለወደደን፥ እንወዳለን። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እግዚአብሔር አስቀድሞ ስላፈቀረን እኛም እናፈቅራለን። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛ እንወደዋለን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛ እንወደዋለን። Ver Capítulo |