1 ቆሮንቶስ 13:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ፍቅር ከእውነት ጋራ እንጂ በዐመፅ ደስ አይሰኝም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ በዐመፅ ደስ አይሰኝም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ፍቅር ያለው ሰው እውነት በሆነ ነገር ይደሰታል እንጂ ትክክል ባልሆነ ነገር አይደሰትም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጽድቅን በመሥራት ደስ ያሰኛል እንጂ፥ ግፍን በመሥራት ደስ አያሰኝም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤ Ver Capítulo |