ዘካርያስ 14:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በዚያን ዘመን ውርጭና ዐመዳይ ጨለማም ከቶ አይኖርም፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በዚያ ቀን በረዶ፣ ውርጭና ብርሃን አይኖርም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በዚያም ቀን በረዶና ውርጭ አይኖርም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በዚያም ቀን በረዶና ውርጭ እንጂ ብርሃን አይሆንም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 በዚያም ቀን በረዶና ውርጭ እንጂ ብርሃን አይሆንም። Ver Capítulo |