ቲቶ 2:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አንተ ግን ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት አስተምር፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 አንተ ግን ከትክክለኛው ትምህርት ጋራ ተስማሚ የሆነውን አስተምር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 አንተ ግን ከእውነተኛ አስተምሮ ጋር የሚጣጣመውን ነገር አስተምር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አንተ ግን ሕይወት ለሚገኝበት ትምህርት የሚገባውን ተናገር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 አንተ ግን ሕይወት ለሚገኝበት ትምህርት የሚገባውን ተናገር። Ver Capítulo |