Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ሮሜ 16:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 በተቀደሰ መሳሳም ሰላምታ ተሰጣጡ። የክርስቶስ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 በተቀደሰ አሳሳም ሰላምታ ተሰጣጡ። የክርስቶስ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ። የክርስቶስ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 እርስ በር​ሳ​ችሁ በተ​ቀ​ደሰ ሰላ​ምታ ሰላም ተባ​ባሉ፤ የክ​ር​ስ​ቶስ ማኅ​በረ ክር​ስ​ቲ​ያ​ንም ሰላም ይሉ​አ​ች​ኋል።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ። የክርስቶስ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።

Ver Capítulo Copiar




ሮሜ 16:16
6 Referencias Cruzadas  

መንፈስ ቅዱስ እናንተን ኤጲስ ቆጶሳት አድርጎ ሾሞአችኋል፤ እንግዲህ ለራሳችሁና ለመንጋው ተጠንቀቁ፤ እግዚአብሔር በገዛ ልጁ ደም የዋጃትን ቤተ ክርስቲያን ጠብቁ።


ሁሉም አለቀሱና ጳውሎስን ዐቅፈው ሳሙት።


እዚህ ያሉ ክርስቲያኖች ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል፤ በተቀደሰ መሳሳም ሰላምታ ተሰጣጡ።


በተቀደሰ መሳሳም እየተሳሳማችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ፤


ወንድሞችን ሁሉ በተቀደሰ መሳሳም ሰላም በሉአቸው።


በክርስቲያናዊ ፍቅር እርስ በርስ በመሳሳም ሰላምታ ተለዋወጡ። የክርስቶስ ለሆናችሁት ለሁላችሁም ሰላም ይሁን።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos