ራእይ 14:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እነርሱ ሐሰት ተናግረው አያውቁም፤ ነቀፋም የሌለባቸው ናቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በአፋቸው ምንም ዐይነት ውሸት አልተገኘም፤ ነቀፋም የለባቸውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በአፋቸውም ውሸት አልተገኘም፤ ነውር የለባቸውም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በአፋቸውም ውሸት አልተገኘም፤ ነውር የለባቸውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 በአፋቸውም ውሸት አልተገኘም፤ ነውር የለባቸውም። Ver Capítulo |