መሳፍንት 3:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ከዚያን በኋላ ሰውነቱ በጣም ወፍራም ለነበረው ለዔግሎን ግብሩን ይዞ ሄደ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ግብሩንም ወፍራም ለነበረው ለሞዓብ ንጉሥ ለዔግሎን አቀረበ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ግብሩንም ወፍራም ለነበረው ለሞዓብ ንጉሥ ለዔግሎን አቀረበ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ለሞዓብም ንጉሥ ለዔግሎም እጅ መንሻውን አቀረበ፤ ዔግሎምም እጅግ ወፍራም ሰው ነበረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ለሞዓብም ንጉሥ ለዔግሎም ግብሩን አቀረበ፥ ዔግሎምም እጅግ ወፍራም ሰው ነበረ። Ver Capítulo |