Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




መሳፍንት 14:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ከዚህ በኋላ ወደ ሴቲቱ ሄዶ አነጋገራት፤ ወደዳትም፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ወደ ሴቲቱም ወረደ፤ ከርሷም ጋራ ተነጋገረ፤ እጅግም ወደዳት።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ወደ ሴቲቱም ወረደ፤ ከእርሷም ጋር ተነጋገረ፤ እጅግም ወደዳት።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ሂደ​ውም ከሴ​ቲቱ ጋር ተነ​ጋ​ገሩ፤ ሶም​ሶ​ን​ንም በፊቱ ደስ አሰ​ኘ​ችው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 ወርዶም ከሴቲቱ ጋር ተነጋገረ፥ እጅግም ደስ አሰኘችው።

Ver Capítulo Copiar




መሳፍንት 14:7
2 Referencias Cruzadas  

በድንገትም የእግዚአብሔር መንፈስ ሶምሶንን አበረታው፤ ስለዚህም አንበሳውን እንደ አንድ የፍየል ጠቦት ያኽል በመቊጠር ያለ ምንም መሣሪያ በባዶ እጁ ገነጣጥሎ ጣለው፤ ያደረገውንም ነገር ለወላጆቹ አልነገራቸውም።


ከጥቂት ቀኖች በኋላ እርስዋን ለማግባት ወደዚያ ተመልሶ ሄደ፤ በጒዞም ላይ ሳሉ ያንን የገደለውን አንበሳ ሁኔታ ለማየት ከመንገድ ዞር አለ፤ በድኑን ንቦች ሰፍረውበት በውስጡም ማር. መኖሩን በተመለከተ ጊዜ እጅግ ተደነቀ፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos