መሳፍንት 10:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ይህ ሰው ኻያ ሦስት ዓመት የእስራኤል መሪ ሆኖ ከቆየ በኋላ ሞተ፤ በሻሚርም ተቀበረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ቶላ በእስራኤል ላይ ሃያ ሦስት ዓመት በፈራጅነት ከተቀመጠ በኋላ ሞተ፤ በሳምርም ተቀበረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ቶላ በእስራኤል ላይ ሃያ ሦስት ዓመት በፈራጅነት ከተቀመጠ በኋላ ሞተ፤ በሳምርም ተቀበረ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እስራኤልንም ሃያ ሦስት ዓመት ገዛ፤ ሞተም፤ በሳምርም ተቀበረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 በእስራኤልም ላይ ሀያ ሦስት ዓመት ፈረደ፥ ሞተም፥ በሳምርም ተቀበረ። Ver Capítulo |