ኢዮብ 8:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እንደ ሸረሪት ድር በሚበጠስ ነገር ይታመናሉ፤ ተስፋ የሚያደርጉበት ነገር እንኳ ቢኖር በቀላሉ ይጠፋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 መተማመኛው ቀጭን ክር፣ ድጋፉም የሸረሪት ድር ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ተስፋው ይቈረጣል፥ መተማመኛው እንደ ሸረሪት ቤት ይሆናል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ቤቱም ያለ ነዋሪ ይቀራል፥ ማደሪያውም የሸረሪት ድር ይሆናል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ተስፋው ይቈረጣል፥ እምነቱም እንደ ሸረሪት ቤት ይሆናል። Ver Capítulo |