ኢዮብ 8:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ይህ ካልሆነ አድገው ለመቈረጥ ከመብቃታቸው በፊት ከማንኛውም አረንጓዴ ተክል ቀድመው ይደርቃሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ገና በማደግ ላይ እያለ ሳይታጨድ፣ ከሌሎች ሣሮች ፈጥኖ ይደርቃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ገና ሲለመልም ሳይቀጠፍም፥ ከአትክልት ሁሉ በፊት ይደርቃል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ገና በሥሩ ሳለ፥ ሳይቈረጥም፥ ውኃ የማይጠጣ ተክል ሁሉ ይደርቃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ገና ሲለመልም ሳይቈረጥም፥ ከአትክልት ሁሉ በፊት ይደርቃል። Ver Capítulo |